የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፉ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ድርሻ 3.7 በመቶ መድረሱ ተገለፀ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፉ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ድርሻ 3.7 በመቶ መድረሱ ተገለፀ

ዘርፉ ለአጠቃላይ ኢኮኖሚ ዕድገት የሚያበረክተው ድርሻ በ2017 ዓ.ም ከ3.1 በመቶ ወደ 3.7 በመቶ ማደጉን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለያዩ ተግዳሮቶች ውስጥም ሆኖ ጠንካራ ዕድገት እያሳየ ይገኛልም ብለዋል።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2018 በጀት ዓመት 10.2 በመቶ ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0