ፑቲን ሲሼልስ በሚመጣው የ "ሩሲያ-አፍሪካ" መድረክ ላይ እንድትሳተፍ ግብዣ አቀረቡ

ሰብስክራይብ

ፑቲን ሲሼልስ በሚመጣው የ "ሩሲያ-አፍሪካ" መድረክ ላይ እንድትሳተፍ ግብዣ አቀረቡ

ቭላድሚር ፑቲን ከሲሼልስ ፕሬዚዳንት ፓትሪክ ሄርሚኒ ጋር በሞስኮ ውይይት አካሂደዋል፡፡

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ከሲሼልስ አቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ የተናገሯቸው ሌሎች ቁልፍ መግለጫዎች፦

◻ ሲሼልስ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በርካታ ተነሳሽነቶችን በመደገፏ ሩሲያ አመስጋኝ ናት፡፡

◻ ፑቲን የሲሼልስ ልዩ ባሕል የሩሲያውያንን ትኩረት እንደሚስብ እምነታቸውን ገልጸዋል፡፡

◻ የሩሲያ ቱሪስቶች ወደ ሲሼልስ የሚደርጉት ጉዞ እያደገ ነው፤ የተጨማሪ እድገት ተስፋም አለ።

◻ የሩሲያ እና ሲሼልስ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስር መጠን አነስተኛ ነው፤ ነገር ግን ለመሻሻል ዕድሎች አሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0