ኢራን “ከ2011ዷ ሊቢያ በተቃራኒ ጠንካራ ስትራቴጂካዊ መሠረት አላት” - ባለሙያ
15:41 22.04.2026 (የተሻሻለ: 18:18 22.04.2026)

ሰብስክራይብ
ኢራን “ከ2011ዷ ሊቢያ በተቃራኒ ጠንካራ ስትራቴጂካዊ መሠረት አላት” - ባለሙያ
የትጥቅ ማስፈታት እና ደህንነት ምርምርና መረጃ ማዕከል ሥራ አስፈጻሚ ሲምስ ኖኖ ሳይማባቱ ማዬሌ፤ ከሊቢያው ሁኔታ የምንማረው የትኛውም የትጥቅ መፍታት ድርድር ጠንካራ ዋስትናዎች ሊኖሩት እንደሚገባ ነው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የጋዳፊዋ ሊቢያ የጅምላ ጨራሽ መሣሪያ መርኃ-ግብሮቿን ትታ የነበረ ቢሆንም ምዕራባውያኑን በ2011 ከፈጸሙት ጣልቃ ገብነት አላገዳቸውም ብለዋል።
“ይህ ቀደምት ክስተት ስትራቴጂካዊ አለመተማመንን በመፍጠሩ፤ ዛሬ እንደ ኢራን ያሉ ሀገራት ‘ትጥቅ መፍታት በእርግጥ የገዥውን አካል ደህንነት ያረጋግጣል?’ የሚል መሠረታዊ ጥያቄ እንዲያነሱ አድርጓቸዋል” ሲሉ ባለሙያው አጽንኦት ሰጥተዋል።
በመካከለኛው ምስራቅ የሚከሰት የትኛውም ትልቅ ቀውስ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ እንዳለው ማዬሌ አክለው ገልጸዋል።
“ስለሆነም፤ ከሊቢያ የምንወስደው ግልጽ ትምህርት የጦርነት መዘዝ በጭራሽ በአንድ ግዛት ውስጥ ብቻ ተወስኖ አይቀርም የሚለው ነው።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X