https://amh.sputniknews.africa/20260422/3824499.html
ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት አዋጅ በአዲስ ተተካ
ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት አዋጅ በአዲስ ተተካ
Sputnik አፍሪካ
ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት አዋጅ በአዲስ ተተካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ አዲሱን የአቪዬሽን ደህንነት ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ሚያዚያ 13፣ 2018 ዓ.ም አጽድቋል፡፡ አዲሱ የሕግ ማዕቀፍ፤ ሀገሪቱ በዘርፉ... 22.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-22T15:16+0300
2026-04-22T15:16+0300
2026-04-22T18:16+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3825666_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_b6d411e7f1f93698b40772d2153f801f.jpg
ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት አዋጅ በአዲስ ተተካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ አዲሱን የአቪዬሽን ደህንነት ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ሚያዚያ 13፣ 2018 ዓ.ም አጽድቋል፡፡ አዲሱ የሕግ ማዕቀፍ፤ ሀገሪቱ በዘርፉ ያስመዘገበችውን ከፍተኛ ውጤት የሚያስቀጥል እንደሆነና ደህንነቱ የተጠበቀ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሁም ዘመን ያመጣቸውን ውስብስብ ሕገ-ወጥ ጣልቃ ገብ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡በተጨማሪም በቀድሞ አዋጅ 432/1997 ያልተካተቱ ዓለም አቀፍ የሲቪል አቭዬሽን ድርጅት ያወጣውን የተቀጽላ 17 አስገዳጅ መስፈርቶችን አካቷል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3825666_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_079fe3c337d53cc2d4cfb07cfcfe4f8c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት አዋጅ በአዲስ ተተካ
15:16 22.04.2026 (የተሻሻለ: 18:16 22.04.2026) ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት አዋጅ በአዲስ ተተካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ አዲሱን የአቪዬሽን ደህንነት ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ሚያዚያ 13፣ 2018 ዓ.ም አጽድቋል፡፡
አዲሱ የሕግ ማዕቀፍ፤ ሀገሪቱ በዘርፉ ያስመዘገበችውን ከፍተኛ ውጤት የሚያስቀጥል እንደሆነና ደህንነቱ የተጠበቀ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሁም ዘመን ያመጣቸውን ውስብስብ ሕገ-ወጥ ጣልቃ ገብ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡
በተጨማሪም በቀድሞ አዋጅ 432/1997 ያልተካተቱ ዓለም አቀፍ የሲቪል አቭዬሽን ድርጅት ያወጣውን የተቀጽላ 17 አስገዳጅ መስፈርቶችን አካቷል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X