ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢንዱስትሪና የዜጎችን የኤሌክትሪክ ፍላጎት በማሟላት ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ሰብስክራይብ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢንዱስትሪና የዜጎችን የኤሌክትሪክ ፍላጎት በማሟላት ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ የተመረቀው ሕዳሴ ግድብ፤ ባለፉት ስድስት ወራት የሀገሪቱን 51% የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሸፍኗል መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ግድቡ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ የመያዝ አቅም አለው፡፡

በሙሉ አቅሙ ሥራ ሲጀምር 5,150 ሜጋ ዋት ኃይል ያመነጫል ተብሎ ይጠበቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0