https://amh.sputniknews.africa/20260422/3822818.html
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አጸደቀ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አጸደቀ
Sputnik አፍሪካ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አጸደቀ አስፈጻሚው አካል በ54ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሩሲያ መንግሥት ጋር በማዕከሉ ዙሪያ የተደርሰውን ስምምነት አጽድቋል፡፡ማዕከሉ ኢትዮጵያ በሳይንሳዊ ጥናትና... 22.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-22T11:32+0300
2026-04-22T11:32+0300
2026-04-22T11:55+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3822881_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_5ec45600f33fc5792c3e593570ef15d6.jpg
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አጸደቀ አስፈጻሚው አካል በ54ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሩሲያ መንግሥት ጋር በማዕከሉ ዙሪያ የተደርሰውን ስምምነት አጽድቋል፡፡ማዕከሉ ኢትዮጵያ በሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር ዘርፍ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ይደግፋል የተባለ ሲሆን የስምምነት ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጁ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3822881_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_d35b84606cfa2354358aebaf02cb23cb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አጸደቀ
11:32 22.04.2026 (የተሻሻለ: 11:55 22.04.2026) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አጸደቀ አስፈጻሚው አካል በ54ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሩሲያ መንግሥት ጋር በማዕከሉ ዙሪያ የተደርሰውን ስምምነት አጽድቋል፡፡
ማዕከሉ ኢትዮጵያ በሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር ዘርፍ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ይደግፋል የተባለ ሲሆን የስምምነት ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጁ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተላልፏል፡፡
ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X