https://amh.sputniknews.africa/20260422/3822758.html
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝምዕራባውያን “ሕግ እንደሚንቁ” እ.ኤ.አ በ2011 ኔቶ በሊቢያ ባደረገው ጣልቃ ገብነት ታይቷል፤ ቴህራንም በማንኛውም ድርድር ወቅት ይህንን... 22.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-22T11:08+0300
2026-04-22T11:08+0300
2026-04-22T11:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3822605_0:350:576:674_1920x0_80_0_0_1dd0bd99413d05d9484d9ddce94066bd.jpg
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝምዕራባውያን “ሕግ እንደሚንቁ” እ.ኤ.አ በ2011 ኔቶ በሊቢያ ባደረገው ጣልቃ ገብነት ታይቷል፤ ቴህራንም በማንኛውም ድርድር ወቅት ይህንን ግምት ውስጥ ማስገባት አለባት ሲሉ ሊያንሁዌ ኢምሆቴፕ ባያላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ኢራን ከምዕራባውያኑ ወገን የሚቀርቡ የድርድር ጥያቄዎችን የመራቅ ሙሉ መብት አላት። ምክንያቱም ይህ ሕግጋትን የሚጥስ ስብስብ ነው። የጋዳፊ ምሳሌ የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን ህሊና እና ስትራቴጂካዊ ግንዛቤ ሊያነቃ ይገባል” ብለዋል።ከሊቢያ በተለየ መልኩ ኢራን አሊ ካሜኒን በፍጥነት መተካት ያስቻለ “ጠንካራ እና ያልተማከለ የፖለቲካ መዋቅር” እንዳላት ባለሙያው አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
2026-04-22T11:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3822605_0:296:576:728_1920x0_80_0_0_2925cc773dd7fdc6e55057e907d20d89.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
11:08 22.04.2026 (የተሻሻለ: 11:14 22.04.2026) የጋዳፊ ውድቀት የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን “ስትራቴጂካዊ አረዳድ ሊገልጥ ይገባል” - ቡርኪናፋሷዊ የፖለቲካ ተንታኝ
ምዕራባውያን “ሕግ እንደሚንቁ” እ.ኤ.አ በ2011 ኔቶ በሊቢያ ባደረገው ጣልቃ ገብነት ታይቷል፤ ቴህራንም በማንኛውም ድርድር ወቅት ይህንን ግምት ውስጥ ማስገባት አለባት ሲሉ ሊያንሁዌ ኢምሆቴፕ ባያላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ኢራን ከምዕራባውያኑ ወገን የሚቀርቡ የድርድር ጥያቄዎችን የመራቅ ሙሉ መብት አላት። ምክንያቱም ይህ ሕግጋትን የሚጥስ ስብስብ ነው። የጋዳፊ ምሳሌ የኢራን ውሳኔ ሰጪዎችን ህሊና እና ስትራቴጂካዊ ግንዛቤ ሊያነቃ ይገባል” ብለዋል።
ከሊቢያ በተለየ መልኩ ኢራን አሊ ካሜኒን በፍጥነት መተካት ያስቻለ “ጠንካራ እና ያልተማከለ የፖለቲካ መዋቅር” እንዳላት ባለሙያው አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X