https://amh.sputniknews.africa/20260422/3821781.html
የሱዳን ጦር ለኢትዮጵያ ድንበር ቁልፍ መስመር የሆነችውን የብሉ ናይል ከተማ ሞቅጃን ዳግም ተቆጣጠረ
የሱዳን ጦር ለኢትዮጵያ ድንበር ቁልፍ መስመር የሆነችውን የብሉ ናይል ከተማ ሞቅጃን ዳግም ተቆጣጠረ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ጦር ለኢትዮጵያ ድንበር ቁልፍ መስመር የሆነችውን የብሉ ናይል ከተማ ሞቅጃን ዳግም ተቆጣጠረ ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው የሞቅጃ ከተማ ዳግም ቁጥጥር ስር የዋለችው፤ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና ከሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን... 22.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-22T10:01+0300
2026-04-22T10:01+0300
2026-04-22T10:13+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3821834_0:40:1281:760_1920x0_80_0_0_59e766569bcf32ed2f68b5ba7009df12.jpg
የሱዳን ጦር ለኢትዮጵያ ድንበር ቁልፍ መስመር የሆነችውን የብሉ ናይል ከተማ ሞቅጃን ዳግም ተቆጣጠረ ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው የሞቅጃ ከተማ ዳግም ቁጥጥር ስር የዋለችው፤ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና ከሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን አማፂያን ጋር ከተደረገ ከባድ ውጊያ በኋላ መሆኑን የጦሩ ይፋዊ መግለጫ አመልክቷል።ከተማዋ በብሉ ናይል ግዛት እና በምስራቃዊው የድንበር ቀጣና መካከል ወሳኝ የሆኑ የአቅርቦት መስመሮችን የምታስተናግድ በመሆኗ፤ ለቀጣይ ወታደራዊ ዘመቻዎች ትልቅ ስትራቴጂካዊ ፋይዳ አላት ተብሏል። 4ኛ የእግረኛ ክፍለ ጦር በሁለት የሚሊሻ ተሽከርካሪዎች እና የሰው ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰ ሲሆን ቀጣዩ ኢላማ በኢትዮጵያ ድንበር ላይ የሚገኘው ታሪካዊው የአማፂያን ይዞታ ያቡስ እንደሚሆን የጦር ምንጮች ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/16/3821834_107:0:1172:799_1920x0_80_0_0_5608768473f2d66097fc3223b5aa8c69.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሱዳን ጦር ለኢትዮጵያ ድንበር ቁልፍ መስመር የሆነችውን የብሉ ናይል ከተማ ሞቅጃን ዳግም ተቆጣጠረ
10:01 22.04.2026 (የተሻሻለ: 10:13 22.04.2026) የሱዳን ጦር ለኢትዮጵያ ድንበር ቁልፍ መስመር የሆነችውን የብሉ ናይል ከተማ ሞቅጃን ዳግም ተቆጣጠረ ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው የሞቅጃ ከተማ ዳግም ቁጥጥር ስር የዋለችው፤ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና ከሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን አማፂያን ጋር ከተደረገ ከባድ ውጊያ በኋላ መሆኑን የጦሩ ይፋዊ መግለጫ አመልክቷል።
ከተማዋ በብሉ ናይል ግዛት እና በምስራቃዊው የድንበር ቀጣና መካከል ወሳኝ የሆኑ የአቅርቦት መስመሮችን የምታስተናግድ በመሆኗ፤ ለቀጣይ ወታደራዊ ዘመቻዎች ትልቅ ስትራቴጂካዊ ፋይዳ አላት ተብሏል።
4ኛ የእግረኛ ክፍለ ጦር በሁለት የሚሊሻ ተሽከርካሪዎች እና የሰው ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰ ሲሆን ቀጣዩ ኢላማ በኢትዮጵያ ድንበር ላይ የሚገኘው ታሪካዊው የአማፂያን ይዞታ ያቡስ እንደሚሆን የጦር ምንጮች ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X