https://amh.sputniknews.africa/20260421/4410214.html
የሰብአዊ እርዳታ ሉዓላዊነት፡- የሀገርን ነፃነትና ክብር የማስጠበቅ ተግባር
የሰብአዊ እርዳታ ሉዓላዊነት፡- የሀገርን ነፃነትና ክብር የማስጠበቅ ተግባር
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፤ በመጀመሪያው ክፍል በአርኪኦሎጂ እና በሰው ልጅ አመጣጥ ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የፓሊዮአንትሮፖሎጂ ተመራማሪዎች ከሆኑት ከዶ/ር በርሄ አስፋው እና ከዶ/ር ዮናስ በቀለ ጋር በመካከለኛው አዋሽ... 21.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-21T18:25+0300
2026-04-21T18:25+0300
2026-06-23T15:25+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4409832_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_d97d82458c9d7bed132b03ca210c1705.png
የሰብአዊ እርዳታ ሉዓላዊነት፡- የሀገርን ነፃነትና ክብር የማስጠበቅ ተግባር
Sputnik አፍሪካ
"የሰብአዊ እርዳታ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አሁን ላይ ለማንኛውም ሀገር ምርጫ አይደለም፤ በተለይም ስለ ሀገር ክብር፣ ነፃነት እና ሉዓላዊነት ለሚያስብ ሀገር ይህ ጉዳይ የግድ የሚል ተግባር ነው።" ሲሉ የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው ባለ ሶስት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፤ በመጀመሪያው ክፍል በአርኪኦሎጂ እና በሰው ልጅ አመጣጥ ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የፓሊዮአንትሮፖሎጂ ተመራማሪዎች ከሆኑት ከዶ/ር በርሄ አስፋው እና ከዶ/ር ዮናስ በቀለ ጋር በመካከለኛው አዋሽ ስለተገኙ አዳዲስ የሳይንስ ግኝቶች እንወያያለን።
በሁለተኛው ክፍል፤ የአፍሪካን የሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች የመከላከል አቅም እንዲሁም ከውጭ እርዳታ ጥገኝነት የመውጣት አስፈላጊነትን በተመለከተ ከብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ጋር የነበረንን ቆይታ እናቀርባለን።
በመጨረሻም አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ተጠቅማ የምግብ ዋስትናዋን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? በሚሉ ነጥቦች ዙሪያ ከአፍሪካ ህብረት የግብርና እና ምግብ ዋስትና ክፍል ተጠባባቂ ሃላፊ ዶ/ር ጃኔት ኤደሜ እና ከAGRA የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶ/ር ይሄነው ዘውዴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፤ በመጀመሪያው ክፍል በአርኪኦሎጂ እና በሰው ልጅ አመጣጥ ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የፓሊዮአንትሮፖሎጂ ተመራማሪዎች ከሆኑት ከዶ/ር በርሄ አስፋው እና ከዶ/ር ዮናስ በቀለ ጋር በመካከለኛው አዋሽ ስለተገኙ አዳዲስ የሳይንስ ግኝቶች እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል፤ የአፍሪካን የሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች የመከላከል አቅም እንዲሁም ከውጭ እርዳታ ጥገኝነት የመውጣት አስፈላጊነትን በተመለከተ ከብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ጋር የነበረንን ቆይታ እናቀርባለን።በመጨረሻም አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ተጠቅማ የምግብ ዋስትናዋን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? በሚሉ ነጥቦች ዙሪያ ከአፍሪካ ህብረት የግብርና እና ምግብ ዋስትና ክፍል ተጠባባቂ ሃላፊ ዶ/ር ጃኔት ኤደሜ እና ከአግራ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶ/ር ይሄነው ዘውዴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል።መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4409832_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_654209602aeda9c4ce579fae87a6d7f6.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የሰብአዊ እርዳታ ሉዓላዊነት፡- የሀገርን ነፃነትና ክብር የማስጠበቅ ተግባር
18:25 21.04.2026 (የተሻሻለ: 15:25 23.06.2026) "የሰብአዊ እርዳታ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አሁን ላይ ለማንኛውም ሀገር ምርጫ አይደለም፤ በተለይም ስለ ሀገር ክብር፣ ነፃነት እና ሉዓላዊነት ለሚያስብ ሀገር ይህ ጉዳይ የግድ የሚል ተግባር ነው።" ሲሉ የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፤ በመጀመሪያው ክፍል በአርኪኦሎጂ እና በሰው ልጅ አመጣጥ ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የፓሊዮአንትሮፖሎጂ ተመራማሪዎች ከሆኑት ከዶ/ር በርሄ አስፋው እና ከዶ/ር ዮናስ በቀለ ጋር በመካከለኛው አዋሽ ስለተገኙ አዳዲስ የሳይንስ ግኝቶች እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል፤ የአፍሪካን የሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች የመከላከል አቅም እንዲሁም ከውጭ እርዳታ ጥገኝነት የመውጣት አስፈላጊነትን በተመለከተ ከብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ጋር የነበረንን ቆይታ እናቀርባለን።
በመጨረሻም አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ተጠቅማ የምግብ ዋስትናዋን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? በሚሉ ነጥቦች ዙሪያ ከአፍሪካ ህብረት የግብርና እና ምግብ ዋስትና ክፍል ተጠባባቂ ሃላፊ
ዶ/ር ጃኔት ኤደሜ እና ከአግራ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶ/ር ይሄነው ዘውዴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል።
መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox