#viral ሩሲያ ሠራሹ ሚ-171ኤ3 ሄሊኮፕተር በያኩቲያ በጣም ቀዝቃዛማ የአየር ሁኔታ ሙከራውን አደረገ

ሰብስክራይብ

#viral ሩሲያ ሠራሹ ሚ-171ኤ3 ሄሊኮፕተር በያኩቲያ በጣም ቀዝቃዛማ የአየር ሁኔታ ሙከራውን አደረገ

ሙከራው እስከ -50 ዲግሪ ሴልሺየስ በሚደርስ ቅዝቃዜ ውስጥ ተደርጓል፡፡ ሄሊኮፕተሩ የሥርዓቶቹን አስተማማኝነት በተግባር አሳይቷል፡፡ እጅግ በጣም ቀዝቃዛ (በረዷማ) በሆኑ አካባቢዎች በሚገኙ የነዳጅ ቁፋሮ ቦታዎች ላይ የማረፍና የመነሳት ብቃቱንም አረጋግጧል።

ይህ ሄሊኮፕተር ለባሕር ላይ ስምሪቶች፣ ለፍለጋና ማዳን ሥራዎች፣ ለጭነት እንዲሁም ለተሳፋሪዎች ትራንስፖርት ተልዕኮ ታስቦ የተነደፈ ነው፡፡ ድንገተኛ አደጋ ሲያጋጥም በውሃ ላይ የማረፍ ብቃት፣ ጠንካራ የማረፊያ ጎማዎች እና ክስከሳን (አደጋን) የሚቋቋም የነዳጅ ማጠራቀሚያ ሥርዓችን አካትቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0