ሩዋንዳ የኒውክሌር ኃይል አጠቃቀምን ለማሳደግ ከሩሲያ ጋር በትብብር እየሠራች ነው

ሰብስክራይብ
ሩዋንዳ የኒውክሌር ኃይል አጠቃቀምን ለማሳደግ ከሩሲያ ጋር በትብብር እየሠራች ነው

ሀገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለማሟላት፣ የኒውክሌር ኃይልን በመጠቀም የኢነርጂ ዘርፉን በከፍተኛ ሁኔታ ለመለወጥ አልማለች።

ሩዋንዳ የኒውክሌር ኃይል ፕሮጀክቶቿን ለማልማት እንዴት እያቀደች እንደሆነ ለማየት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0