በዩክሬን ድንበር ላይ የደህንነት ቀጣና በሂደት እየተፈጠረ መሆኑን ፑቲን አስታወቁ

ሰብስክራይብ

በዩክሬን ድንበር ላይ የደህንነት ቀጣና በሂደት እየተፈጠረ መሆኑን ፑቲን አስታወቁ

ዛሬ ቀደም ሲል፣ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በካርኮቭ ክልል የሚገኘውን የቬቴሪናርኖዬ ሰፈራ ነጻ አውጥቷል፤ ይህም ከጦርነት ነጻ ቀጣና (በፈር ዞን) ይበልጥ እንዲሰፋ አድርጎታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0