የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ
12:05 21.04.2026 (የተሻሻለ: 12:14 21.04.2026)

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ
አየር መንገዱ እ.ኤ.አ በ2023 ገብቶት የነበረውን የስድስት ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች የግዢ ፍላጎት ወደ ጸና ትዕዛዝ መቀየሩን በይፋ አስታውቋል።
አዲሶቹ አውሮፕላኖች አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ የሚያደርገውን ዓለም አቀፍ በረራ ለማስፋፋትና የጭነት አቅሙን ለማሳደግ ይውላሉ ተብሏ።
የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ ይህ ትዕዛዝ አየር መንገዱ ለዘላቂ ዕድገትና ለተሻለ የደንበኞች አገልግሎት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ግዙፉን የ787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች ስብስብ በመያዝ ቀዳሚነቱን ይዟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X