'የሳሕል ኃይልን ወደ 15 ሺ ወታደሮች ማሳደግ በብዙ ደረጃዎች የኃይል ሚዛኑን ይለውጠዋል' - የፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

'የሳሕል ኃይልን ወደ 15 ሺ ወታደሮች ማሳደግ በብዙ ደረጃዎች የኃይል ሚዛኑን ይለውጠዋል' - የፖለቲካ ተንታኝ

የሳሕል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን "ከመከላከል ወደ ቅድመ-ጥቃት ስልት ለመሸጋገር የሚያስችለውን አቅም ለራሱ እየፈጠረ ነው፤ ይህም በእውነት የሚያስመሰግን ነው" ሲሉ ሙርታላ ኪምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ባለሙያው አክለውም "በዋናነት በሦስቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ ብቻ ተወስኖ ከነበረ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል፣ በአንድ ጊዜ በተለያዩ ግንባሮች ላይ የመዋጋት አቅም ወደለው ኃይል እየተሸጋገርን ነው" ብለዋል።

ይህም ሳሕል "ማንኛውንም ሊመጣ የሚችል ወረራ ወይም የውጭ ስጋት የመከላከልና የማስፈራራት ፍላጎት እንዳለው የሚገልጽ የፖለቲካ መልዕክት ያስተላልፋል" ሲሉ ተንታኙ አስረድተዋል።

በሳሕል ቀጣና ውስጥ የሚታዩ ቀጣይነት ያላቸው ስጋቶችን ለመቋቋም፣ የኮንፌዴሬሽኑ የተዋሃደ ኃይል በመጀመሪያ ከታቀደው 5 ሺ ወታደሮች ወደ 15 ሺ ከፍ እንዲል ተደርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0