- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የአፍሪካ ምርቶች ያለገደብ ወደ ቻይና ገበያ፦ የቻይናው ከቀረጥ ነፃ ዕድል የትግበራ ምክክር

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ምርቶች ያለገደብ ወደ ቻይና ገበያየቻይናው ከቀረጥ ነፃ ዕድል የትግበራ ምክክር

በቤጂንግ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት፣ ከመጪው ግንቦት አንድ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን መቶ በመቶ ከቀረጥ ነፃ የንግድ ስምምነት ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የአምባሳደሮች ጉባኤ ሚያዝያ 15 እና 16 ያካሂዳል፡፡

ጉባኤው አኅጉሪቱ እሴት የተጨመረባቸው ምርቶችን ለቻይና 1.4 ቢሊዮን ደንበኞች የምታቀርብበትን ፍኖተ-ካርታ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ ዕድል የአኅጉሪቱን የኢንዱስትሪ ሽግግር እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት በማፋጠን ረገድምን ያህል ፋይዳ ይኖረው ይሆን? ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0