https://amh.sputniknews.africa/20260420/3814031.html
የአፍሪካ ባንኮች ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ቢሊዮን ዶላርን ተሻገረ
የአፍሪካ ባንኮች ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ቢሊዮን ዶላርን ተሻገረ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ባንኮች ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ቢሊዮን ዶላርን ተሻገረ የማኪንሴይ መረጃን ጠቅሶ ኤስኤቢሲ እንደዘገበው፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ ግብፅ፣ ሞሮኮ እና ኬንያ ዘርፉን በበላይነት እየመሩ ይገኛሉ። እነዚህ አምስት ሀገራት በአኅጉሪቱ ካለው... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T19:20+0300
2026-04-20T19:20+0300
2026-04-20T19:35+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3814274_0:280:1280:1000_1920x0_80_0_0_ce682cc764773612c3971f11e3b7c69e.jpg
የአፍሪካ ባንኮች ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ቢሊዮን ዶላርን ተሻገረ የማኪንሴይ መረጃን ጠቅሶ ኤስኤቢሲ እንደዘገበው፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ ግብፅ፣ ሞሮኮ እና ኬንያ ዘርፉን በበላይነት እየመሩ ይገኛሉ። እነዚህ አምስት ሀገራት በአኅጉሪቱ ካለው የ107 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ የባንክ ገቢ ውስጥ የ70 በመቶ ድርሻ አላቸው።የአፍሪካ ባንኮች ዓለም አቀፍ ከፍተና የትርፋማነት ደረጃቸውንም አሳድገዋል፤ እ.ኤ.አ በ2024 የዓለም አቀፍ የትርፍ አማካኝ 10 በመቶ ሆኖ ሳለ፣ የአፍሪካ ባንኮች ግን 19 በመቶ የካፒታል ትርፍ አስመዝግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3814274_0:160:1280:1120_1920x0_80_0_0_31924bbaffcb6c6bf664652dec96e42d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ባንኮች ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ቢሊዮን ዶላርን ተሻገረ
19:20 20.04.2026 (የተሻሻለ: 19:35 20.04.2026) የአፍሪካ ባንኮች ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ቢሊዮን ዶላርን ተሻገረ የማኪንሴይ መረጃን ጠቅሶ ኤስኤቢሲ እንደዘገበው፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ ግብፅ፣ ሞሮኮ እና ኬንያ ዘርፉን በበላይነት እየመሩ ይገኛሉ። እነዚህ አምስት ሀገራት በአኅጉሪቱ ካለው
የ107 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ የባንክ ገቢ ውስጥ የ70 በመቶ ድርሻ አላቸው።
የአፍሪካ ባንኮች ዓለም አቀፍ ከፍተና የትርፋማነት ደረጃቸውንም አሳድገዋል፤ እ.ኤ.አ በ2024 የዓለም አቀፍ የትርፍ አማካኝ 10 በመቶ ሆኖ ሳለ፣ የአፍሪካ ባንኮች ግን 19 በመቶ የካፒታል ትርፍ አስመዝግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X