https://amh.sputniknews.africa/20260420/3812879.html
የኮንጎ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የካቢኔ አባላትን ጨምሮ ለፕሬዝዳንቱ የሥራ መልቀቂያ አቀረቡ
የኮንጎ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የካቢኔ አባላትን ጨምሮ ለፕሬዝዳንቱ የሥራ መልቀቂያ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የኮንጎ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የካቢኔ አባላትን ጨምሮ ለፕሬዝዳንቱ የሥራ መልቀቂያ አቀረቡበጠቅላይ ሚኒስትር አናቶል ኮሊኔት ማኮሶ የሚመራው መንግሥት፣ ፕሬዝዳንት ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ዳግም መመረጣቸውን ተከትሎ የሥራ መልቀቂያ ማቅረቡን ከሀገሪቱ... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T17:20+0300
2026-04-20T17:20+0300
2026-04-20T18:05+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3812988_0:35:680:418_1920x0_80_0_0_04f4057e35bd6cdfebb19e9173920063.jpg
የኮንጎ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የካቢኔ አባላትን ጨምሮ ለፕሬዝዳንቱ የሥራ መልቀቂያ አቀረቡበጠቅላይ ሚኒስትር አናቶል ኮሊኔት ማኮሶ የሚመራው መንግሥት፣ ፕሬዝዳንት ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ዳግም መመረጣቸውን ተከትሎ የሥራ መልቀቂያ ማቅረቡን ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ አመላክቷል። ፕሬዝዳንቱ የጠቅላይ ሚኒስትራቸውን የሥራ መልቀቂያ መቀበላቸውንም መግለጫው ጠቅሷል። ይህ እርምጃ ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኋላ የተለመደ አሰራር ሲሆን፣ ፕሬዝዳንቱ ለአዲሱ የሥልጣን ዘመናቸው አዲስ የመንግሥት ቡድን እንዲያዋቅሩ እድል ይሰጣል። ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ሀገሪቱን ለቀጣይ አምስት ዓመታት ለመምራት ለአምስተኛ ጊዜ የቃለ መሐላ ሥነ-ስርዓታቸውን ባለፈው ሐሙስ ፈጽመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3812988_39:0:643:453_1920x0_80_0_0_16f8c87777346aeb4e32b1709739d910.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኮንጎ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የካቢኔ አባላትን ጨምሮ ለፕሬዝዳንቱ የሥራ መልቀቂያ አቀረቡ
17:20 20.04.2026 (የተሻሻለ: 18:05 20.04.2026) የኮንጎ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የካቢኔ አባላትን ጨምሮ ለፕሬዝዳንቱ የሥራ መልቀቂያ አቀረቡበጠቅላይ ሚኒስትር አናቶል ኮሊኔት ማኮሶ የሚመራው መንግሥት፣ ፕሬዝዳንት ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ዳግም መመረጣቸውን ተከትሎ የሥራ መልቀቂያ ማቅረቡን ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ አመላክቷል።
ፕሬዝዳንቱ የጠቅላይ ሚኒስትራቸውን የሥራ መልቀቂያ መቀበላቸውንም መግለጫው ጠቅሷል። ይህ እርምጃ ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኋላ የተለመደ አሰራር ሲሆን፣ ፕሬዝዳንቱ ለአዲሱ የሥልጣን ዘመናቸው አዲስ የመንግሥት ቡድን እንዲያዋቅሩ እድል ይሰጣል።
ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ሀገሪቱን ለቀጣይ አምስት ዓመታት ለመምራት ለአምስተኛ ጊዜ የቃለ መሐላ ሥነ-ስርዓታቸውን ባለፈው ሐሙስ ፈጽመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X