https://amh.sputniknews.africa/20260420/3812541.html
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢራንን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት ለአሜሪካም ሆነ ለማንኛውም ሌላ ሀገር አሳልፎ የመስጠት ጉዳይ አሁን ባለውም ሆነ ባለፉት ድርድሮች ላይ... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T15:59+0300
2026-04-20T15:59+0300
2026-04-20T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3812388_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c5ece6984dc99d27778894d1cfbfacdd.jpg
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢራንን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት ለአሜሪካም ሆነ ለማንኛውም ሌላ ሀገር አሳልፎ የመስጠት ጉዳይ አሁን ባለውም ሆነ ባለፉት ድርድሮች ላይ ተነስቶ እንደማያውቅ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋይ ተናግረዋል።ይህ አማራጭ በኢራን የድርድር አጀንዳ ውስጥ የሌለ መሆኑን የጠቀሱት ቃል አቀባዩ፣ የሀገሪቱ ጽኑ አቋም የኒውክሌር ግኝቶቿን በራሷ ግዛት ውስጥ ጠብቃ ማቆየት እንደሆነና በዚህ ረገድ የሚሰነዘሩት ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ ውድቅ መሆናቸውን አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-04-20T15:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3812388_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_22ba6b7da2924d2dabe5ff1b8d73c007.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
15:59 20.04.2026 (የተሻሻለ: 16:04 20.04.2026) የኢራንን የኒውክሌር ክምችት አሳልፎ መስጠት በድርድር ላይ የሚቀርብ አማራጭ አይደለም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢራንን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት ለአሜሪካም ሆነ ለማንኛውም ሌላ ሀገር አሳልፎ የመስጠት ጉዳይ አሁን ባለውም ሆነ ባለፉት ድርድሮች ላይ ተነስቶ እንደማያውቅ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋይ ተናግረዋል።
ይህ አማራጭ በኢራን የድርድር አጀንዳ ውስጥ የሌለ መሆኑን የጠቀሱት ቃል አቀባዩ፣ የሀገሪቱ ጽኑ አቋም የኒውክሌር ግኝቶቿን በራሷ ግዛት ውስጥ ጠብቃ ማቆየት እንደሆነና በዚህ ረገድ የሚሰነዘሩት ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ ውድቅ መሆናቸውን አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X