በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አምስት ኪግ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ - ገቢዎች ሚኒስቴር

በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አምስት ኪግ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ
 በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አምስት ኪግ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2026
ሰብስክራይብ
በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አምስት ኪግ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ - ገቢዎች ሚኒስቴር

በአዲስ አበባ ኤርፖርት በቁጥጥር ስር የዋለው የወርቅ ጥፍጥፍ፣ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የተጓዘች መንገደኛ ሴት በለበሰችው ጃኬት በመደበቅ እና በወገቧ በመጠምጠም ለማሳለፍ ስትሞክር በአካላዊ ፍተሻ የተያዘ ነው።

ተጠርጣሪዋን በሕግ ጥላ ስር በማዋል የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለሙያዎች ተጠርጣሪዋ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እያደረጉባት ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0