https://amh.sputniknews.africa/20260420/3811159.html
ጀርመናዊት ዜጋ በኪዬቭ ትዕዛዝ በደቡባዊ ሩሲያ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዳ እንደነበር የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
ጀርመናዊት ዜጋ በኪዬቭ ትዕዛዝ በደቡባዊ ሩሲያ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዳ እንደነበር የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ጀርመናዊት ዜጋ በኪዬቭ ትዕዛዝ በደቡባዊ ሩሲያ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዳ እንደነበር የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ▪ በፒያቲጎርስክ በሚገኝ የሕግ አስከባሪ ተቋም ሕንፃ ላይ ሊሰነዘር የነበረው ጥቃት በሩሲያ የደህንነት አገልግሎት... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T14:25+0300
2026-04-20T14:25+0300
2026-04-20T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3811159.jpg?1776684842
ጀርመናዊት ዜጋ በኪዬቭ ትዕዛዝ በደቡባዊ ሩሲያ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዳ እንደነበር የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ▪ በፒያቲጎርስክ በሚገኝ የሕግ አስከባሪ ተቋም ሕንፃ ላይ ሊሰነዘር የነበረው ጥቃት በሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ከሽፏል።▪ በቁጥጥር ስር በዋለችው ሴት ቦርሳ ውስጥ የብረት ፍንጣሪዎችን የያዘ በቤት ውስጥ የተሰራ ፈንጂ ተገኝቷል።▪ ይህ ፈንጂ፣ ድርጊቱ በዩክሬን የመረጃ ድርጅቶች በሚታዘዝ የመካከለኛው እስያ እስላማዊ አክራሪ አማካኝነት እንዲፈነዳ ታቅዶ የነበረ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጀርመናዊት ዜጋ በኪዬቭ ትዕዛዝ በደቡባዊ ሩሲያ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዳ እንደነበር የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
14:25 20.04.2026 (የተሻሻለ: 14:34 20.04.2026) ጀርመናዊት ዜጋ በኪዬቭ ትዕዛዝ በደቡባዊ ሩሲያ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዳ እንደነበር የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
▪ በፒያቲጎርስክ በሚገኝ የሕግ አስከባሪ ተቋም ሕንፃ ላይ ሊሰነዘር የነበረው ጥቃት በሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ከሽፏል።
▪ በቁጥጥር ስር በዋለችው ሴት ቦርሳ ውስጥ የብረት ፍንጣሪዎችን የያዘ በቤት ውስጥ የተሰራ ፈንጂ ተገኝቷል።
▪ ይህ ፈንጂ፣ ድርጊቱ በዩክሬን የመረጃ ድርጅቶች በሚታዘዝ የመካከለኛው እስያ እስላማዊ አክራሪ አማካኝነት እንዲፈነዳ ታቅዶ የነበረ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X