የሲሼልስ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ገቡ

ሰብስክራይብ

የሲሼልስ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ገቡ 

​ፕሬዝዳንት ፓትሪክ ሄርሚኒ ሞስኮ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፣ በሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ቦሪሴንኮ እና በዲፕሎማቲክ ቡድን አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

​ከፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት የተገኘው መግለጫ እንደሚያመለክተው፣ ይህ ጉብኝት "ሲሼልስ ከሩሲያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር እና ብሔራዊ ጥቅሟን ባከበረ መልኩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተሳትፎ ለማሳደግ ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል።"

ውይይቱ በሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፦

🟠 የቱሪዝም ልማት፣

🟠 የኢንቨስትመንት ማበረታቻ፣

🟠 የአየር ትራንስፖርት ትስስርን ማስፋፋት እና

🟠 የምግብ ዋስትና።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0