https://amh.sputniknews.africa/20260420/3810590.html
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ወድድር የተሳተፉ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የአድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ወድድር የተሳተፉ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የአድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ወድድር የተሳተፉ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የአድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ አትሌቶቹ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ እና የአዲስ አበባን ድንቅ ውበት መገንዘብ መቻላቸውን እንደተናገሩ ቱሪዝም... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T12:59+0300
2026-04-20T12:59+0300
2026-04-20T13:18+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3810642_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_e439c771e44b8ae233f292621ff6cf8b.jpg
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ወድድር የተሳተፉ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የአድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ አትሌቶቹ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ እና የአዲስ አበባን ድንቅ ውበት መገንዘብ መቻላቸውን እንደተናገሩ ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል።የአዲስ አበባ የከተማ ልማትና በሂደቱም ለስፖርቱ ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት ለሌሎች ሀገራት ልምድና ተሞክሮ የሚቀመርበት ስለመሆኑም መግለጻቸውንም ሚኒስቴሩ አክሏል። ኢትዮጵያ ገጎርጎሮሳውያኑ 2027 የሚካሄደውን ግራንድ ፕሪክስ ውድድር በ'ወርቅ ደረጃ' እንደምታዘጋጅ የዓለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3810642_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_9762d7280ef9cee059e5eac8589a9194.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ወድድር የተሳተፉ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የአድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ
12:59 20.04.2026 (የተሻሻለ: 13:18 20.04.2026) በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ወድድር የተሳተፉ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የአድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ አትሌቶቹ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ እና የአዲስ አበባን ድንቅ ውበት መገንዘብ መቻላቸውን እንደተናገሩ ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል።
የአዲስ አበባ የከተማ ልማትና በሂደቱም ለስፖርቱ ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት ለሌሎች ሀገራት ልምድና ተሞክሮ የሚቀመርበት ስለመሆኑም መግለጻቸውንም ሚኒስቴሩ አክሏል።
ኢትዮጵያ ገጎርጎሮሳውያኑ 2027 የሚካሄደውን ግራንድ ፕሪክስ ውድድር በ'ወርቅ ደረጃ'
እንደምታዘጋጅ የዓለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X