ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ማስገባት ጀመረች

ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ማስገባት ጀመረች
ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ማስገባት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2026
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ማስገባት ጀመረች

ሀገሪቱ አሁን ላይ ወደ አረንጓዴ ማሽነሪዎችም በሙሉ አቅሟ እየተሸጋገረች መሆኑን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ጽፈዋል፡፡

አዲሱ ፖሊሲ፣ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ የኤሌክትሪክ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች እና የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች አሁን የእቅዱ አካል መሆናቸውን ታከለ ኡማ ገልጸዋል።

የአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶችን በቁርጠኝነት በመጋፈጥ፣ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ማፋጠን የአፍሪካን የኢነርጂ ሽግግር በግንባር ቀደምትነት መምራት ነው ሲሉ ስራ አስፈፃሚው አክለው ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0