https://amh.sputniknews.africa/20260420/3810014.html
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T11:49+0300
2026-04-20T11:49+0300
2026-04-20T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3809861_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_88683837da6a66dd14d4df19d5672a21.jpg
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን ሰንደቅ ዓላማ በሚጓዘው ቱስካ በተሰኘው የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ መክፈቱን አስታውቀዋል። መርከቧ በአሜሪካ የግምጃ ቤት ማዕቀብ የተጣለባት ኢላማ ነበረች። ኢራን ለመርከቧ መያዝ ፈጣን ምላሽ እንደምትሰጥ የዛተች ሲሆን፣ የሀገሪቱ ወታደራዊ ቃል አቀባይ አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች ሲሉ ከሰዋል። የማዕከላዊ እዝ የአሜሪካ ባህር ኃይል የኢራንን የጭነት መርከብ ቱስካ በቁጥጥሩ ስር ሲያውል የሚያሳይ ቪዲዮ በኤክስ ገጹ ላይ ለቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች
2026-04-20T11:49+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3809861_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_38e339e10a1bac14bfecf829bf3a03e5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች
11:49 20.04.2026 (የተሻሻለ: 11:54 20.04.2026) የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ በመክፈት መርከቧን ተቆጣጠረ፤ ኢራን የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ዝታለች
ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ የአሜሪካ ባህር ኃይል በኦማን ባህረ ሰላጤ በኢራን ሰንደቅ ዓላማ በሚጓዘው ቱስካ በተሰኘው የጭነት መርከብ ላይ ተኩስ መክፈቱን አስታውቀዋል። መርከቧ በአሜሪካ የግምጃ ቤት ማዕቀብ የተጣለባት ኢላማ ነበረች።
ኢራን ለመርከቧ መያዝ ፈጣን ምላሽ እንደምትሰጥ የዛተች ሲሆን፣ የሀገሪቱ ወታደራዊ ቃል አቀባይ አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች ሲሉ ከሰዋል።
የማዕከላዊ እዝ የአሜሪካ ባህር ኃይል የኢራንን የጭነት መርከብ ቱስካ በቁጥጥሩ ስር ሲያውል የሚያሳይ ቪዲዮ በኤክስ ገጹ ላይ ለቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X