https://amh.sputniknews.africa/20260420/3808829.html
ሰሜን ኮሪያ ባለስብስብ እና ተበታተኝ አረር አዳዲስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ሞከረች
ሰሜን ኮሪያ ባለስብስብ እና ተበታተኝ አረር አዳዲስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ሞከረች
Sputnik አፍሪካ
ሰሜን ኮሪያ ባለስብስብ እና ተበታተኝ አረር አዳዲስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ሞከረች🟠 የሙከራው ዓላማ የኋሶንግ-11 ራ ታክቲካዊ ሚሳኤል ያለውን አቅም ለመገምገም መሆኑን የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ወኪል ዘግቧል።🟠 አምስት ተተኳሾች በ136 ኪሎ ሜትር ርቀት... 20.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-20T10:10+0300
2026-04-20T10:10+0300
2026-04-20T10:19+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3808881_0:49:1000:612_1920x0_80_0_0_48369bdf7ea060fd66ab12aebf1a4f1c.jpg
ሰሜን ኮሪያ ባለስብስብ እና ተበታተኝ አረር አዳዲስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ሞከረች🟠 የሙከራው ዓላማ የኋሶንግ-11 ራ ታክቲካዊ ሚሳኤል ያለውን አቅም ለመገምገም መሆኑን የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ወኪል ዘግቧል።🟠 አምስት ተተኳሾች በ136 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝን 13 ሄክታር ስፋት ያለው ኢላማ “በከፍተኛ ቅልጥፍና” መምታታቸውን ምንጩ ገልጿል።🟠 ኪም ጆንግ ኡን ሙከራው “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑን በመግለጽ አወድሰውታል። ይህም የታለመን አካባቢ በብዙ ተተኳሾች የመምታት አቅምን እንደሚያጠናክርና የተኩስ ትክክለኛነትን እንደሚያሻሽል ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/14/3808881_60:0:941:661_1920x0_80_0_0_a4eca544aafe419ef4d7621b7d9f7a6a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሰሜን ኮሪያ ባለስብስብ እና ተበታተኝ አረር አዳዲስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ሞከረች
10:10 20.04.2026 (የተሻሻለ: 10:19 20.04.2026) ሰሜን ኮሪያ ባለስብስብ እና ተበታተኝ አረር አዳዲስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ሞከረች🟠 የሙከራው ዓላማ የ
ኋሶንግ-11 ራ ታክቲካዊ ሚሳኤል ያለውን አቅም ለመገምገም መሆኑን የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ወኪል ዘግቧል።
🟠 አምስት ተተኳሾች በ
136 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝን
13 ሄክታር ስፋት ያለው ኢላማ “በከፍተኛ ቅልጥፍና” መምታታቸውን ምንጩ ገልጿል።
🟠 ኪም ጆንግ ኡን ሙከራው “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑን በመግለጽ አወድሰውታል። ይህም የታለመን አካባቢ በብዙ ተተኳሾች የመምታት አቅምን እንደሚያጠናክርና የተኩስ ትክክለኛነትን እንደሚያሻሽል ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X