https://amh.sputniknews.africa/20260419/3808334.html
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት ወደ ፓኪስታን አይሄዱም - ትራምፕ
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት ወደ ፓኪስታን አይሄዱም - ትራምፕ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት ወደ ፓኪስታን አይሄዱም - ትራምፕ የአሜሪካ ልዑካን ቡድን ልክ እንደ መጀመሪያው ዙር ሁሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስን፣ ስቲቭ ዊትኮፍን እና ጃሬድ ኩሽነርን ያካተተ... 19.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-19T19:48+0300
2026-04-19T19:48+0300
2026-04-19T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3808334.jpg?1776617642
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት ወደ ፓኪስታን አይሄዱም - ትራምፕ የአሜሪካ ልዑካን ቡድን ልክ እንደ መጀመሪያው ዙር ሁሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስን፣ ስቲቭ ዊትኮፍን እና ጃሬድ ኩሽነርን ያካተተ እንደሚሆን ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታዉቀዉ ነበር። የኢራን መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት፣ የአሜሪካ የባሕር ኃይል በኢራን ወደቦች ላይ የጣለውን ከበባ (እገዳ) እስካላነሳ ድረስ ቴህራን ወደ ኢስላማባድ ልዑክ አትልክም።ትራምፕ ይህንን አስተያየት ከመስጠታቸው ጥቂት ቀደም ብሎ፣ ኢራን እና አሜሪካ ጦርነቱን ለማቆም ያለመውን ድርድር ለመቀጠል ፍላጎት እንዳላቸው የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታዉቀዉ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት ወደ ፓኪስታን አይሄዱም - ትራምፕ
19:48 19.04.2026 (የተሻሻለ: 19:54 19.04.2026) የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት ወደ ፓኪስታን አይሄዱም - ትራምፕ
የአሜሪካ ልዑካን ቡድን ልክ እንደ መጀመሪያው ዙር ሁሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስን፣ ስቲቭ ዊትኮፍን እና ጃሬድ ኩሽነርን ያካተተ እንደሚሆን ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታዉቀዉ ነበር።
የኢራን መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት፣ የአሜሪካ የባሕር ኃይል በኢራን ወደቦች ላይ የጣለውን ከበባ (እገዳ) እስካላነሳ ድረስ ቴህራን ወደ ኢስላማባድ ልዑክ አትልክም።
ትራምፕ ይህንን አስተያየት ከመስጠታቸው ጥቂት ቀደም ብሎ፣ ኢራን እና አሜሪካ ጦርነቱን ለማቆም ያለመውን ድርድር ለመቀጠል ፍላጎት እንዳላቸው የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታዉቀዉ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X