https://amh.sputniknews.africa/20260419/3806331.html
የአፍሪካ ሕብረት እስራኤል በሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ማቀዷን በጥብቅ ኮነነ
የአፍሪካ ሕብረት እስራኤል በሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ማቀዷን በጥብቅ ኮነነ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት እስራኤል በሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ማቀዷን በጥብቅ ኮነነ ሕብረቱ እስራኤል ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ወስናለች የሚሉ ዘገባዎችን መቃወሙን በመግለጫው አስታውቋል።"ኮሚሽኑ በአፍሪካ ሕብረት መሥራች ስምምነት እና... 19.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-19T17:42+0300
2026-04-19T17:42+0300
2026-04-19T19:26+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/13/3807712_0:286:1260:995_1920x0_80_0_0_43c3fff4a3bbe4ef33080540e8054794.jpg
የአፍሪካ ሕብረት እስራኤል በሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ማቀዷን በጥብቅ ኮነነ ሕብረቱ እስራኤል ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ወስናለች የሚሉ ዘገባዎችን መቃወሙን በመግለጫው አስታውቋል።"ኮሚሽኑ በአፍሪካ ሕብረት መሥራች ስምምነት እና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፤ የአፍሪካ ሕብረት ለሶማሊያ ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነት ያለውን የማይናወጥ አክብሮት በድጋሚ ያረጋግጣል" ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/13/3807712_0:168:1260:1113_1920x0_80_0_0_56e4bab804bb5153d204f68d25f8d0a9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕብረት እስራኤል በሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ማቀዷን በጥብቅ ኮነነ
17:42 19.04.2026 (የተሻሻለ: 19:26 19.04.2026) የአፍሪካ ሕብረት እስራኤል በሶማሊላንድ ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ማቀዷን በጥብቅ ኮነነ ሕብረቱ እስራኤል ዲፕሎማቲክ ተወካይ ለመመደብ ወስናለች የሚሉ ዘገባዎችን መቃወሙን በመግለጫው አስታውቋል።
"ኮሚሽኑ በአፍሪካ ሕብረት መሥራች ስምምነት እና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፤ የአፍሪካ ሕብረት ለሶማሊያ ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነት ያለውን የማይናወጥ አክብሮት በድጋሚ ያረጋግጣል" ብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X