https://amh.sputniknews.africa/20260419/3806243.html
ሕንድ እና ሩሲያ እያንዳንዳቸው እስከ 3,000 ወታደሮችን በየግዛቶቻቸው ለማሰማራት ስምምነት ተፈራረሙ
ሕንድ እና ሩሲያ እያንዳንዳቸው እስከ 3,000 ወታደሮችን በየግዛቶቻቸው ለማሰማራት ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ሕንድ እና ሩሲያ እያንዳንዳቸው እስከ 3,000 ወታደሮችን በየግዛቶቻቸው ለማሰማራት ስምምነት ተፈራረሙ በሩሲያ ይፋዊ የሕግ መረጃ ፖርታል ላይ በወጣ ሰነድ ይፋ የሆነው ይህ ስምምነት፤ በተመሳሳይ ጊዜ 10 ወታደራዊ አውሮፕላኖችን እና 5 የጦር... 19.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-19T17:19+0300
2026-04-19T17:19+0300
2026-04-19T18:18+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/images/sharing/article/amh/3806243.jpg?1776611897
ሕንድ እና ሩሲያ እያንዳንዳቸው እስከ 3,000 ወታደሮችን በየግዛቶቻቸው ለማሰማራት ስምምነት ተፈራረሙ በሩሲያ ይፋዊ የሕግ መረጃ ፖርታል ላይ በወጣ ሰነድ ይፋ የሆነው ይህ ስምምነት፤ በተመሳሳይ ጊዜ 10 ወታደራዊ አውሮፕላኖችን እና 5 የጦር መርከቦችን ለማሰማራትም ፈቃድ ይሰጣል። ስምምነቱ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ ክፍሎች፣ መርከቦች እና አውሮፕላኖች በጋራ ስለሚሰፍሩበት ሁኔታ ደንቦችን ያስቀመጠ ሲሆን፤ በየትኛውም ሀገር ለሚሰማሩ ኃይሎች የሚቀርቡ የሎጅስቲክስ፣ የቴክኒክ እና የኦፕሬሽን ድጋፎችን የተመለከቱ ድንጋጌዎችንም አካቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሕንድ እና ሩሲያ እያንዳንዳቸው እስከ 3,000 ወታደሮችን በየግዛቶቻቸው ለማሰማራት ስምምነት ተፈራረሙ
17:19 19.04.2026 (የተሻሻለ: 18:18 19.04.2026) ሕንድ እና ሩሲያ እያንዳንዳቸው እስከ 3,000 ወታደሮችን በየግዛቶቻቸው ለማሰማራት ስምምነት ተፈራረሙ በሩሲያ ይፋዊ የሕግ መረጃ ፖርታል ላይ በወጣ ሰነድ ይፋ የሆነው ይህ ስምምነት፤ በተመሳሳይ ጊዜ 10 ወታደራዊ አውሮፕላኖችን እና 5 የጦር መርከቦችን ለማሰማራትም ፈቃድ ይሰጣል።
ስምምነቱ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ ክፍሎች፣ መርከቦች እና አውሮፕላኖች በጋራ ስለሚሰፍሩበት ሁኔታ ደንቦችን ያስቀመጠ ሲሆን፤ በየትኛውም ሀገር ለሚሰማሩ ኃይሎች የሚቀርቡ የሎጅስቲክስ፣ የቴክኒክ እና የኦፕሬሽን ድጋፎችን የተመለከቱ ድንጋጌዎችንም አካቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X