የዓለም አትሌቲክስ ኢትዮጵያ የ2027 የግራንድ ፕሪክስ ውድድር የ'ወርቅ ደረጃ' አዘጋጅ መሆኗን ይፋ አደረገ
15:25 19.04.2026 (የተሻሻለ: 15:34 19.04.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የዓለም አትሌቲክስ ኢትዮጵያ የ2027 የግራንድ ፕሪክስ ውድድር የ'ወርቅ ደረጃ' አዘጋጅ መሆኗን ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀችው የነሀስ ደረጃ ያለው የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ የሩጫ ውድድር ከ70 በላይ ደረጃቸው ከፍ ያሉ የውጭ አትሌቶች ተሳትፈውበውታል፡፡
በውድድር ዝግጅቱ እና በታዳሚዎች አቀባበል መማረካቸውን የዓለም አትሌቲክስ የውድድር ዳይሬክተር ሚስተር ፒርስ ተናግረዋል።
በውድድሩ ላይ ለተሳተፉ አትሌቶች እና የአትሌቲክስ አመራሮች፣ በአራዳ ፓርክ የእራት ግብዣ እንደተደረገላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አስታውቀዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X