‘የተባበሩት ምዕራባውያን ለሌሎች አካላት መልካም አሳቢ ተዋናዮች አይደሉም’- ሱዳናዊው ባለሙያ

ሰብስክራይብ

‘የተባበሩት ምዕራባውያን ለሌሎች አካላት መልካም አሳቢ ተዋናዮች አይደሉም’- ሱዳናዊው ባለሙያ

​የፖለቲካ ሳይንስ ዶክተር እና በሩሲያ ፋይናንሺያል ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ መምህር  መሐመድ ሁሴን አብዱልዋሂድ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ ምዕራባውያን አገራት “በእርግጥ የራሳቸውን ጥቅም እያሳደዱ ነው” ብለዋል።

​ እንደ የአፍሪካ ሕብረት፣ ኢኮዋስ እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ  ያሉ ድርጅቶች በተወሰነ መልኩ የጂኦ-ፖለቲካዊ ክብደት ወይም የተቀናጀ ተቋማዊ ኃይል ቢጎድላቸውም፣ “የአፍሪካ ተቋማዊ አቋም ጥያቄ የህልውና ጉዳይ እየሆነ ነው” ሲሉ ባለሙያው ገልጸዋል። ​

አክለውም፣ “ብሪክስ+ ይበልጥ ተስፋ ሰጭ መድረክ ነው” ብለዋል።

​

የአፍሪካ ፖሊሲ አውጪዎች ስለ “ዓለም አቀፍ አብላጫው ክፍል” እና ስለ "ሩሲያ-ቻይና ጥምረት" ያላቸውን አመለካከት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0