የሀሮ ደንዲ ሎጅ፦ “የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
11:57 19.04.2026 (የተሻሻለ: 12:31 19.04.2026)
ሰብስክራይብ
🇪🇹 የሀሮ ደንዲ ሎጅ፦ “የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) April 19, 2026
🛖 በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው እና የ”ገበታ ለትውልድ” መርሃግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ በዛሬው ዕለት በ @AbiyAhmedAli በይፋ ተመርቋል።
የሎጁ ዋና ዋና… pic.twitter.com/TOcSyqkAgY
የሀሮ ደንዲ ሎጅ፦ “የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው እና የ”ገበታ ለትውልድ” መርሃግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በይፋ ተመርቋል።
የሎጁ ዋና ዋና ገጽታዎች፦
ግንባታው የተፈጥሮ ሥነ-ምኅዳሩን በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተርፍ ታስቦ ተከናውኗል።
የደንዲ ክሬተር ሐይቅን ነባራዊ ውበት ሳይነካ፣ ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ ተገንብቷል።
የአካባቢውን ማኅበረሰብ ባህላዊ እሴት ባከበረ እና ህዝቡን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ ተሠርቷል።
”የሀሮ ደንዲ ሎጅ፣ የገባነውን ቃል ፈጽመን የመገኘታችን ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው። ሎጅው እና የአካባቢው አስደናቂ ሥነ-ምሕዳር ኢትዮጵያን ለመጎብኘት፣ ለኢንቨስትመንት እና ለሁነት ቱሪዝም ተመራጭ መዳረሻ ያደርጋታል።” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ አጋርተዋል፡፡
ቪዲዮ፦ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X