https://amh.sputniknews.africa/20260418/3802092.html
የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከደቡብ ሊባኖስ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ጀመሩ
የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከደቡብ ሊባኖስ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከደቡብ ሊባኖስ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ጀመሩ ቤተሰቦች መጠለያዎችን ለቀው እየወጡ ነው፤ መኪኖቻቸውን ጭነው በትራፊክ መጨናነቅ ውስጥ ወደ ቤታቸው እያመሩ ይገኛሉ። ቤታቸው ይፍረስ አይፍረስ እርግጠኛ... 18.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-18T19:10+0300
2026-04-18T19:10+0300
2026-04-18T19:49+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3802092.jpg?1776530973
የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከደቡብ ሊባኖስ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ጀመሩ ቤተሰቦች መጠለያዎችን ለቀው እየወጡ ነው፤ መኪኖቻቸውን ጭነው በትራፊክ መጨናነቅ ውስጥ ወደ ቤታቸው እያመሩ ይገኛሉ። ቤታቸው ይፍረስ አይፍረስ እርግጠኛ ባይሆኑም፣ ዳግም ለመገንባት ግን ቆርጠዋል።ወደ ናባቲህ እና ወደ ጢሮስ በሚወስዱ መንገዶች ላይ የሚታዩት ትዕይንቶች፣ በፍርስራሾቹ መካከል ዳግም ተስፋ እየለመለመ መሆኑን ያሳያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከደቡብ ሊባኖስ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ጀመሩ
19:10 18.04.2026 (የተሻሻለ: 19:49 18.04.2026) የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከደቡብ ሊባኖስ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ጀመሩ ቤተሰቦች መጠለያዎችን ለቀው እየወጡ ነው፤ መኪኖቻቸውን ጭነው በትራፊክ መጨናነቅ ውስጥ ወደ ቤታቸው እያመሩ ይገኛሉ። ቤታቸው ይፍረስ አይፍረስ እርግጠኛ ባይሆኑም፣ ዳግም ለመገንባት ግን ቆርጠዋል።
ወደ ናባቲህ እና ወደ ጢሮስ በሚወስዱ መንገዶች ላይ የሚታዩት ትዕይንቶች፣ በፍርስራሾቹ መካከል ዳግም ተስፋ እየለመለመ መሆኑን ያሳያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X