https://amh.sputniknews.africa/20260418/3801828.html
ሩሲያ ልዩ የሆነ ራሱን የሚጠግን የድሮን መከላከያ መረብ አበለጸገች - ሚዲያ
ሩሲያ ልዩ የሆነ ራሱን የሚጠግን የድሮን መከላከያ መረብ አበለጸገች - ሚዲያ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ልዩ የሆነ ራሱን የሚጠግን የድሮን መከላከያ መረብ አበለጸገች - ሚዲያ"የመረቡ ክፍሎቹ የተሰሩት "ዚ" (Z) ተብሎ የሚጠራውን የላቲን ፊደል ቅርጽን እንዲይዙ ተደርጎ ነው። አንድ ድሮን በጨርቁ ላይ ሲፈነዳ፣ መዋቅሩ አይበጣጠስም፤ ይልቁንም... 18.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-18T18:05+0300
2026-04-18T18:05+0300
2026-04-18T19:31+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3802144_0:102:1079:709_1920x0_80_0_0_d1f9682e35a75e22c2e6bc06476def27.jpg
ሩሲያ ልዩ የሆነ ራሱን የሚጠግን የድሮን መከላከያ መረብ አበለጸገች - ሚዲያ"የመረቡ ክፍሎቹ የተሰሩት "ዚ" (Z) ተብሎ የሚጠራውን የላቲን ፊደል ቅርጽን እንዲይዙ ተደርጎ ነው። አንድ ድሮን በጨርቁ ላይ ሲፈነዳ፣ መዋቅሩ አይበጣጠስም፤ ይልቁንም አጠገብ ያሉ ክፍሎች በመንሸራተት የተፈጠረውን ቀዳዳ በከፊል ይዘጉታል። ይህም የተቀደደውን ስፋት እስከ 50 በመቶ የሚቀንስ ሲሆን፣ በዚያው አቅጣጫ የሚሰነዘሩ ተከታታይ ጥቃቶችን እጅግ አስቸጋሪ ያደርጋቸዋል" ሲል አምራቹ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግሯል። መረቡ የተሰራው ከ"ፖሊፕሮፒሊን" ሲሆን፣ ክብደቱም በአንድ ስኩዌር ሜትር 40 ግራም ብቻ ነው። በጠርዞቹ እና በዋና ዋና ቦታዎች ላይ የሚገኙ ልዩ የተጠናከሩ ክፍሎች ጨርቁ በሚወጠርበት ጊዜ ሸክም የሚሸከሙ ገመዶችን ይፈጥራሉ ሲል አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3802144_0:0:1079:809_1920x0_80_0_0_495ee5825fb2ffd9ad4a13bc47952d39.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ልዩ የሆነ ራሱን የሚጠግን የድሮን መከላከያ መረብ አበለጸገች - ሚዲያ
18:05 18.04.2026 (የተሻሻለ: 19:31 18.04.2026) ሩሲያ ልዩ የሆነ ራሱን የሚጠግን የድሮን መከላከያ መረብ አበለጸገች - ሚዲያ"የመረቡ ክፍሎቹ የተሰሩት "ዚ" (Z) ተብሎ የሚጠራውን የላቲን ፊደል ቅርጽን እንዲይዙ ተደርጎ ነው። አንድ ድሮን በጨርቁ ላይ ሲፈነዳ፣ መዋቅሩ አይበጣጠስም፤ ይልቁንም አጠገብ ያሉ ክፍሎች በመንሸራተት የተፈጠረውን ቀዳዳ በከፊል ይዘጉታል። ይህም የተቀደደውን ስፋት እስከ 50 በመቶ የሚቀንስ ሲሆን፣ በዚያው አቅጣጫ የሚሰነዘሩ ተከታታይ ጥቃቶችን እጅግ አስቸጋሪ ያደርጋቸዋል" ሲል አምራቹ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግሯል።
መረቡ የተሰራው ከ"ፖሊፕሮፒሊን" ሲሆን፣ ክብደቱም በአንድ ስኩዌር ሜትር 40 ግራም ብቻ ነው። በጠርዞቹ እና በዋና ዋና ቦታዎች ላይ የሚገኙ ልዩ የተጠናከሩ ክፍሎች ጨርቁ በሚወጠርበት ጊዜ ሸክም የሚሸከሙ ገመዶችን ይፈጥራሉ ሲል አክሎ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X