https://amh.sputniknews.africa/20260418/3801742.html
በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መላላቱ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ
በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መላላቱ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መላላቱ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ"ጦርነት ናፋቂዎች በጽኑ ቢቃወሙትም፣ በጉዞ ላይ ባለ የሩሲያ ነዳጅ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ለተጨማሪ 30 ቀናት መራዘሙ፣... 18.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-18T17:15+0300
2026-04-18T17:15+0300
2026-04-18T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3802585_0:0:1200:675_1920x0_80_0_0_6c859c3deafc2f70c8f128d476d7b700.jpg
በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መላላቱ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ"ጦርነት ናፋቂዎች በጽኑ ቢቃወሙትም፣ በጉዞ ላይ ባለ የሩሲያ ነዳጅ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ለተጨማሪ 30 ቀናት መራዘሙ፣ እንደ ባለፈው ጊዜ ሁሉ አሁንም በጉዞ ላይ ባለ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የኢንቨስትመንት እና የውጭ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ ገልጸዋል።የአሜሪካ የግምጃ ቤት የውጭ ሀብት ቁጥጥር ቢሮ "ጀነራል ላይሰንስ 135ቢ" የተባለውን አጠቃላይ ፈቃድ አውጥቷል። ይህም እስከ ሚያዝያ 9፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በመርከቦች ላይ የተጫኑ የሩሲያ ድፍድፍ ነዳጅ እና የነዳጅ ውጤቶች ሽያጭ፣ ርክክብ እና የማውረድ ሂደት ጋር የተያያዙ የገንዘብ ዝውውሮች እንዲከናወኑ ይፈቅዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3802585_150:0:1050:675_1920x0_80_0_0_665ef5fe8fe89bab81afc29884580e5b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መላላቱ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ
17:15 18.04.2026 (የተሻሻለ: 19:34 18.04.2026) በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መላላቱ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ"ጦርነት ናፋቂዎች በጽኑ ቢቃወሙትም፣ በጉዞ ላይ ባለ የሩሲያ ነዳጅ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ለተጨማሪ 30 ቀናት መራዘሙ፣ እንደ ባለፈው ጊዜ ሁሉ አሁንም በጉዞ ላይ ባለ ከ100 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የኢንቨስትመንት እና የውጭ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ ገልጸዋል።
የአሜሪካ የግምጃ ቤት የውጭ ሀብት ቁጥጥር ቢሮ "ጀነራል ላይሰንስ 135ቢ" የተባለውን አጠቃላይ ፈቃድ አውጥቷል። ይህም እስከ ሚያዝያ 9፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በመርከቦች ላይ የተጫኑ የሩሲያ ድፍድፍ ነዳጅ እና የነዳጅ ውጤቶች ሽያጭ፣ ርክክብ እና የማውረድ ሂደት ጋር የተያያዙ የገንዘብ ዝውውሮች እንዲከናወኑ ይፈቅዳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X