ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት የሚዲያ ሽልማት በፖድካስቶቹ 2 ሽልማቶችን አሸነፈ

ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት የሚዲያ ሽልማት በፖድካስቶቹ 2 ሽልማቶችን አሸነፈ

የስፑትኒክ እንግሊዝኛ እና የፈረንሳይኛ ቋንቋ ፖድካስቶች "ስለ አፍሪካ የቀረበ ምርጥ ዘገባ" እና "ምርጥ የዶክመንተሪ ራዲዮ ፕሮግራም" በተባሉ ዘርፎች አሸንፈዋል።

​ሽልማቶቹ የተሰጡት በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው "ባሌት" ዳንስ የአፓርታይድን ቁስል እንዴት እየፈወሰ እንደሚገኝ ለቀረበው ፕሮግራም እና የአፍሪካ ሕክምና የሀገር በቀል ህዝቦችን "ጂኖም" (የዘረ-መል ውርስ ስብስብ) በማጥናት እንዴት እያደገ እንደመጣ ለሚያሳየው ዘገባ ነው።

የሚዲያ ውድድሩ የተካሄደው ዘንድሮ 20ኛ ዓመቱን እያከበረ በሚገኘው የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0