ከ50 በላይ በምርምር የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎች በሄክታር ከ28 ኩንታል በላይ ምርት እያስገኙ ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

ከ50 በላይ በምርምር የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎች በሄክታር ከ28 ኩንታል በላይ ምርት እያስገኙ ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የቡና ዝርያዎች በፍጥነት ለማባዛት "ቲሹ ካልቸር" የተሰኘና ጥቂት የዕፅዋት ሕዋሳትን በመጠቀም በላብራቶሪ ውስጥ በአጭር ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ችግኞችን ለማፍላት የሚያገለግል ቴክኖሎጂ መጠቀሙን ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።

"ሀይብሪድ" (ድቅል) የተሰኙት የቡና ዝርያዎች በባሕላዊ መንገድ ከሚመረተው ቡና በሁለት እጥፍ ምርት የመስጠት አቅም እንዳላቸው ተገጿል፡፡ በዚህም የሀገሪቱን የቡና ምርት ጥራትና መጠን በማሳደግ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ መሆናቸውንየሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0