https://amh.sputniknews.africa/20260418/3799699.html
ሶማሊያ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ መተላለፊያ ላይ ገደብ ለመጣል ዛተች
ሶማሊያ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ መተላለፊያ ላይ ገደብ ለመጣል ዛተች
Sputnik አፍሪካ
ሶማሊያ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ መተላለፊያ ላይ ገደብ ለመጣል ዛተች"በሶማሊያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባ እና የግዛት አንድነቷንና ሉዓላዊነቷን አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውም ሀገር፣ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ በኩል ያለውን የመተላለፊያ ዕድል... 18.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-18T12:51+0300
2026-04-18T12:51+0300
2026-04-18T13:39+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3799966_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_9d3708bccfe2c92fbd02a307e03fe9e1.jpg
ሶማሊያ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ መተላለፊያ ላይ ገደብ ለመጣል ዛተች"በሶማሊያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባ እና የግዛት አንድነቷንና ሉዓላዊነቷን አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውም ሀገር፣ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ በኩል ያለውን የመተላለፊያ ዕድል መገደብን ጨምሮ የተለያዩ እርምጃዎች ይጠብቁታል" ሲሉ በኢትዮጵያ የሶማሊያ አምባሳደር አብዱላሂ ዋርፋ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። አምባሳደሩ የተለየ ሀገር በስም ባይጠቅሱም፣ የሶማሊያ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ግን ንግግሩ ያነጣጠረው በዓመቱ አጋማሽ አካባቢ ለሶማሊላንድን ነጻነት እውቅና በሰጠችው እስራኤል ላይ መሆኑን አመልክተዋል።የእስራኤል እርምጃ በበርካታ ሀገራት እንዲሁም በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ ድርጅቶች ዘንድ ውግዘት ደርሶበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3799966_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_f2118939f4b15a7f2bffaed41ada0554.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶማሊያ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ መተላለፊያ ላይ ገደብ ለመጣል ዛተች
12:51 18.04.2026 (የተሻሻለ: 13:39 18.04.2026) ሶማሊያ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ መተላለፊያ ላይ ገደብ ለመጣል ዛተች"በሶማሊያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባ እና የግዛት አንድነቷንና ሉዓላዊነቷን አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውም ሀገር፣ በባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ በኩል ያለውን የመተላለፊያ ዕድል መገደብን ጨምሮ የተለያዩ እርምጃዎች ይጠብቁታል" ሲሉ በኢትዮጵያ የሶማሊያ አምባሳደር አብዱላሂ ዋርፋ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።
አምባሳደሩ የተለየ ሀገር በስም ባይጠቅሱም፣ የሶማሊያ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ግን ንግግሩ ያነጣጠረው በዓመቱ አጋማሽ አካባቢ ለሶማሊላንድን ነጻነት እውቅና በሰጠችው እስራኤል ላይ መሆኑን አመልክተዋል።
የእስራኤል እርምጃ በበርካታ ሀገራት እንዲሁም በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ ድርጅቶች ዘንድ ውግዘት ደርሶበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X