"የብሪክስ ጥረት ያለመው ባለአንድ ዋልታ ዓለምን ለማስቀረት ነው" - ደቡብ አፍሪካዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

"የብሪክስ ጥረት ያለመው ባለአንድ ዋልታ ዓለምን ለማስቀረት ነው" - ደቡብ አፍሪካዊ ባለሙያ

​

"እንደ አሜሪካ አስተዳደር ያሉ ኃይሎች ኢኮኖሚያዊ አቅማቸውን ያለአግባብ እየተጠቀሙ ከሆነ፣ እኛ የበደል ሰለባ ከሆኑት ጎን መቆም አለብን፡፡ ሲሉ የፓን አፍሪካኒስት ኮንግረስ ኦፍ አዛኒያ ምክትል ፕሬዝዳንት ጃኪ ሴሮኬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

​ ሆኖም "ጉዳዩ የሰለባዎች ብቻ አይደለም" በማለት አጽንኦት የሰጡት ፕሬዝዳንቱ፣ ሰላምን ለማረጋገጥ "እነዚህ ለመታገል ፈቃደኛ እና ዝግጁ የሆኑ ሕዝቦች ናቸው" ብለዋል።

​"ማንኛውም ሀገር የፈለገውን እንዳያደርግ፣ የዓለም ቀጣናዊ ዋና ዋና ኃይሎች በመላው ዓለም ሊስፋፉ ይገባል።"

​ አፍሪካ የንግድ ልውውጥን እና የኢኮኖሚ ዕድገትን በማስፋት፣ ብዝበዛን በመከላከል እና የተሻለ የኑሮ ደረጃን በመፍጠር ረገድ ዓለም አቀፋዊ ሰላምን የሚያበረታታውን የብሪክስ ጥረት መቀጠል አለባት ብለዋል።

የኩባን ሕዝብ ከፓን-አፍሪካኒዝም እይታ አንጻር ለመደገፍ የሚረዱ ተግባራዊ እርምጃዎችን ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0