https://amh.sputniknews.africa/20260418/3799115.html
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ"የቡርኪና ፋሶ ሕዝቦች የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊስቶችን ማስወጣት ብቻ ሳይሆን፣ ሀገራቸውን በራሳቸው ሀብት እያለሙ ይገኛሉ። ከመላው... 18.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-18T11:25+0300
2026-04-18T11:25+0300
2026-04-18T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3798962_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0120cc7371ec538466aba73f3d1668ec.jpg
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ"የቡርኪና ፋሶ ሕዝቦች የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊስቶችን ማስወጣት ብቻ ሳይሆን፣ ሀገራቸውን በራሳቸው ሀብት እያለሙ ይገኛሉ። ከመላው አፍሪካ የሚጠበቀውም ይህ ነው፤ ከሀገር ሀገር ልንከተለው የሚገባ ተግባር ነው" ሲሉ የዚምባብዌ ኮሙኒስት ፓርቲ ዓለም አቀፍ ፀሐፊ ኢያን ቤዶውስ በጆሃንስበርግ በተካሄደው የኩባ ደጋፊዎች ሰልፍ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ቤዶውስ አጽንኦት ሰጥተው እንደገለጹት፣ የአፍሪካ ሀገራት በምድራቸውም ላይ የሚገኙትን የአሜሪካ እና የፈረንሳይ ጦር ሰፈሮችን በሙሉ በማስወገድ "የኩዋሜ ንክሩማህን የፓን-አፍሪካኒዝም ራዕይ" ማለትም "ከኬፕ ታውን እስከ ካይሮ የተባበረች አፍሪካን" መገንባት አለባቸው።" የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም በእውነትም እየተዳከመ ነው። የብሪክስን ጥንካሬ ካየን፣ ሰዎች የአሜሪካንን ዶላር እየተዉት ነው" ያሉ ሲሆን፤ አሜሪካ ይህንን ውድቀት በኃይል ለመመከት እየሞከረች መሆኑንና ለዚህም በፍልስጤም ያለውን ሁኔታ እንደ ምሳሌ ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ
2026-04-18T11:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3798962_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_27f506760f35e66be3466d7815dbacd2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ
11:25 18.04.2026 (የተሻሻለ: 11:34 18.04.2026) የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም ለመዋጋት "እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ ያሉ መሪዎችን አርአያ መከተል አለብን" - የዚምባብዌ ፖለቲከኛ
"የቡርኪና ፋሶ ሕዝቦች የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊስቶችን ማስወጣት ብቻ ሳይሆን፣ ሀገራቸውን በራሳቸው ሀብት እያለሙ ይገኛሉ። ከመላው አፍሪካ የሚጠበቀውም ይህ ነው፤ ከሀገር ሀገር ልንከተለው የሚገባ ተግባር ነው" ሲሉ የዚምባብዌ ኮሙኒስት ፓርቲ ዓለም አቀፍ ፀሐፊ ኢያን ቤዶውስ በጆሃንስበርግ በተካሄደው የኩባ ደጋፊዎች ሰልፍ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ቤዶውስ አጽንኦት ሰጥተው እንደገለጹት፣ የአፍሪካ ሀገራት በምድራቸውም ላይ የሚገኙትን የአሜሪካ እና የፈረንሳይ ጦር ሰፈሮችን በሙሉ በማስወገድ "የኩዋሜ ንክሩማህን የፓን-አፍሪካኒዝም ራዕይ" ማለትም "ከኬፕ ታውን እስከ ካይሮ የተባበረች አፍሪካን" መገንባት አለባቸው።
" የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም በእውነትም እየተዳከመ ነው። የብሪክስን ጥንካሬ ካየን፣ ሰዎች የአሜሪካንን ዶላር እየተዉት ነው" ያሉ ሲሆን፤ አሜሪካ ይህንን ውድቀት በኃይል ለመመከት እየሞከረች መሆኑንና ለዚህም በፍልስጤም ያለውን ሁኔታ እንደ ምሳሌ ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X