የሉሲ ሙዚየም በ329 ሚሊዮን ብር ወጪ በሰመራ ከተማ ሊገነባ ነው

ሰብስክራይብ
የሉሲ ሙዚየም በ329 ሚሊዮን ብር ወጪ በሰመራ ከተማ ሊገነባ ነው

የሰው ልጅ መገኛ በሆነችው አፋር ክልል የሚገነባው ዘመናዊው የሉሲ ሙዚየም፣ በ18 ወራት ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ይጠበቃል።

የኢትዮጵያን እና የአፋርን ገጽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያደርጋለ ስለተባለለት ሉሲ ሙዚየም ተጨማሪ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0