ሩሲያ ለሲሼልስ 5 ቶን የሰብአዊ ድጋፍ በማቅረብ ድጋፏን ገለጸች

ሩሲያ ለሲሼልስ 5 ቶን የሰብአዊ ድጋፍ በማቅረብ ድጋፏን ገለጸች
ሩሲያ ለሲሼልስ 5 ቶን የሰብአዊ ድጋፍ በማቅረብ ድጋፏን ገለጸች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2026
ሰብስክራይብ
ሩሲያ ለሲሼልስ 5 ቶን የሰብአዊ ድጋፍ በማቅረብ ድጋፏን ገለጸች

​የሩሲያ አምባሳደር አርቲኦም ኮጂን እና የሲሼልስ የገንዘብ ሚኒስትር ፒየር ላፖርት በተገኙበት በተከናወነው ርክክብ የሚከተሉት ድጋፎች ቀርበዋል፦

​ መሠረታዊ ሸቀጦች፣
የምግብ አቅርቦቶች፣
መድኃኒቶች።

​ሞስኮ ቀደም ሲል ለሲሼልስ መከላከያ ሰራዊት የሕክምና ቁሳቁሶችን እንዲሁም የሀገሪቱን የውሃ ክልል ለመቆጣጠር የሚያግዙ መሳሪያዎችን ማቅረቧ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0