https://amh.sputniknews.africa/20260418/3798506.html
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና የሶማሊያን ሉዓላዊነት ይጥሳል - ባለሥልጣን
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና የሶማሊያን ሉዓላዊነት ይጥሳል - ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና የሶማሊያን ሉዓላዊነት ይጥሳል - ባለሥልጣን የአፍሪካ ቀንድ ለዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች መስመር ካለው ቅርበት አንጻር፣ የተረጋጋችና አንድነቱ የተጠበቀ ሶማሊያ ለዓለም አቀፍ ደህንነት የተሻለ ጠቀሜታ... 18.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-18T10:23+0300
2026-04-18T10:23+0300
2026-04-18T10:37+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3798351_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_bad3bf6306010ca74168ddfbaf1a415a.jpg
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና የሶማሊያን ሉዓላዊነት ይጥሳል - ባለሥልጣን የአፍሪካ ቀንድ ለዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች መስመር ካለው ቅርበት አንጻር፣ የተረጋጋችና አንድነቱ የተጠበቀ ሶማሊያ ለዓለም አቀፍ ደህንነት የተሻለ ጠቀሜታ እንደሚኖራት የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ አሊ መሐመድ ዑመር ለቱርክ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ "የእስራኤል እርምጃዎች አስቀድሞ በተከፋፈለ ቀጣና ውስጥ ተጨማሪ ችግሮችን ለመፍጠር እየሞከሩ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። ይህ ድርጊት አሸባሪዎች ሊጠቀሙበት የሚችሉትን የደህንነት ክፍተት ሊፈጥር እንደሚችልና በኤደን ባህረ ሰላጤ እና በቀይ ባህር መካከል ያለውን የባህር ጉዞ አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል ዑመር አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/12/3798351_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_c92197c5087ac20089004a985a93cb5b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና የሶማሊያን ሉዓላዊነት ይጥሳል - ባለሥልጣን
10:23 18.04.2026 (የተሻሻለ: 10:37 18.04.2026) እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና የሶማሊያን ሉዓላዊነት ይጥሳል - ባለሥልጣን የአፍሪካ ቀንድ ለዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች መስመር ካለው ቅርበት አንጻር፣ የተረጋጋችና አንድነቱ የተጠበቀ ሶማሊያ ለዓለም አቀፍ ደህንነት የተሻለ ጠቀሜታ እንደሚኖራት የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ አሊ መሐመድ ዑመር ለቱርክ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
"የእስራኤል እርምጃዎች አስቀድሞ በተከፋፈለ ቀጣና ውስጥ ተጨማሪ ችግሮችን ለመፍጠር እየሞከሩ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
ይህ ድርጊት አሸባሪዎች ሊጠቀሙበት የሚችሉትን የደህንነት ክፍተት ሊፈጥር እንደሚችልና በኤደን ባህረ ሰላጤ እና በቀይ ባህር መካከል ያለውን የባህር ጉዞ አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል ዑመር አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X