https://amh.sputniknews.africa/20260417/3797185.html
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከልክ በላይ ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ላይ ያነጣጥራል
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከልክ በላይ ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ላይ ያነጣጥራል
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከልክ በላይ ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ላይ ያነጣጥራል ይህ ሁኔታ በርካታ አፍሪካውያን ፖለቲከኞች የዓለም አቀፉን የወንጀል ፍትሕ አሰጣጥ "አድሏዊ" ብለው እንዲፈርጁት ማድረጉን በማሊ የብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል... 17.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-17T19:34+0300
2026-04-17T19:34+0300
2026-04-17T19:59+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/11/3797465_0:76:1280:796_1920x0_80_0_0_698cb5a8f474059ee135a58991222c7d.jpg
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከልክ በላይ ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ላይ ያነጣጥራል ይህ ሁኔታ በርካታ አፍሪካውያን ፖለቲከኞች የዓለም አቀፉን የወንጀል ፍትሕ አሰጣጥ "አድሏዊ" ብለው እንዲፈርጁት ማድረጉን በማሊ የብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል ካዲዲያ ሳንጋሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።“እንደ ኢራቅ፣ አፍጋኒስታን እና ፍልስጤም ባሉ ሌሎች ቦታዎችም ከባድ ወንጀሎች ተፈጽመዋል፤ ነገር ግን በምዕራባውያን ኃይሎች ላይ የቀረበ ተመጣጣኝ ክስ የለም ወይም በጣም አነስተኛ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ይህ ሚዛኑን ያልጠበቀ ትኩረት “የፍርድ ቤቱን ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት ለማጠናከር ለውጥ ያሻል የሚሉ ጥሪዎች እንዲበራከቱ አድርጓል” ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/11/3797465_59:0:1222:872_1920x0_80_0_0_4372a3fa585cffc6a7c82b72cc9801ad.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከልክ በላይ ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ላይ ያነጣጥራል
19:34 17.04.2026 (የተሻሻለ: 19:59 17.04.2026) ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከልክ በላይ ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ላይ ያነጣጥራል ይህ ሁኔታ በርካታ አፍሪካውያን ፖለቲከኞች የዓለም አቀፉን የወንጀል ፍትሕ አሰጣጥ "አድሏዊ" ብለው እንዲፈርጁት ማድረጉን በማሊ የብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል ካዲዲያ ሳንጋሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
“እንደ ኢራቅ፣ አፍጋኒስታን እና ፍልስጤም ባሉ ሌሎች ቦታዎችም ከባድ ወንጀሎች ተፈጽመዋል፤ ነገር ግን በምዕራባውያን ኃይሎች ላይ የቀረበ ተመጣጣኝ ክስ የለም ወይም በጣም አነስተኛ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።
ይህ ሚዛኑን ያልጠበቀ ትኩረት “የፍርድ ቤቱን ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት ለማጠናከር ለውጥ ያሻል የሚሉ ጥሪዎች እንዲበራከቱ አድርጓል” ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X