https://amh.sputniknews.africa/20260417/3796404.html
ሩሲያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እያሰፉ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እያሰፉ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እያሰፉ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጅ ቦሪሴንኮ ከኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዣን ክሎድ ጋኮሶ ጋር በተመድና ሌሎች መድረኮች በሚነሱ ቀጣናዊ እና... 17.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-17T18:44+0300
2026-04-17T18:44+0300
2026-04-17T19:05+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/11/3796676_0:72:405:299_1920x0_80_0_0_43f9330abdf7dc56b327cb34e2ec5339.jpg
ሩሲያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እያሰፉ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጅ ቦሪሴንኮ ከኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዣን ክሎድ ጋኮሶ ጋር በተመድና ሌሎች መድረኮች በሚነሱ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፖለቲካዊ ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር መወያየታቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የኃይል አቅርቦት (ኢነርጂ)፣ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የጤና ጥበቃ፣ የሰው ኃይል ሥልጠና፡፡“በዚህ ዓመት በሞስኮ ለሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል” ሲል መግለጫው አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/11/3796676_0:34:405:337_1920x0_80_0_0_4aef647c993b9f8b230a43b793c48500.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እያሰፉ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
18:44 17.04.2026 (የተሻሻለ: 19:05 17.04.2026) ሩሲያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እያሰፉ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጅ ቦሪሴንኮ ከኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዣን ክሎድ ጋኮሶ ጋር በተመድና ሌሎች መድረኮች በሚነሱ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፖለቲካዊ ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር መወያየታቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የኃይል አቅርቦት (ኢነርጂ)፣
የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣
የጤና ጥበቃ፣
የሰው ኃይል ሥልጠና፡፡
“በዚህ ዓመት በሞስኮ ለሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል” ሲል መግለጫው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X