https://amh.sputniknews.africa/20260417/3796044.html
የአፍሪካ ጥበብ የሰው ልጅ ቅርስ ጉልህ አካል ነው - የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ
የአፍሪካ ጥበብ የሰው ልጅ ቅርስ ጉልህ አካል ነው - የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ጥበብ የሰው ልጅ ቅርስ ጉልህ አካል ነው - የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ የሩሲያ የኪነ-ጥበብ ማኅበረሰብ እና አስተማሪዎች የአፍሪካን ጥበብ ኃይል ማወቅ ጀምረዋል የሚሉት የጉባኤው የቦርድ ሰብሳቢ አማካሪ ያኒና ዱበይካቭስክያ ናቸው፡፡ በሩሲያ የሳይንስ... 17.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-17T18:21+0300
2026-04-17T18:21+0300
2026-04-17T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3796044.jpg?1776443095
የአፍሪካ ጥበብ የሰው ልጅ ቅርስ ጉልህ አካል ነው - የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ የሩሲያ የኪነ-ጥበብ ማኅበረሰብ እና አስተማሪዎች የአፍሪካን ጥበብ ኃይል ማወቅ ጀምረዋል የሚሉት የጉባኤው የቦርድ ሰብሳቢ አማካሪ ያኒና ዱበይካቭስክያ ናቸው፡፡ በሩሲያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ከተዘጋጀው የአፍሪካ ሴቶች የሥነ-ጥበብ ሽልማት የመጨረሻ ዙር ተወዳዳሪዎች የስዕል አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ የሰው ልጅ ቅርስ አካል የሆነው የአፍሪካ ጥበብ ተዘንግቶ ነበር ብለዋል።“አፍሪካ ብዙ ጥልቅ እይታዎችን ሰጥታኛለች። በሰዎች መካከል ስላለው ትስስር አዲስ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። በሰዎች እና በተፈጥሮ መካከል ስላለው ግንኙነት አዲስ ግንዛቤ ይዣለሁ። በሰዎች እና በታሪካቸው እና በኋላ ታሪካቸው መካከል ስላለው ትስስርም ጭምር።” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ጥበብ የሰው ልጅ ቅርስ ጉልህ አካል ነው - የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ
18:21 17.04.2026 (የተሻሻለ: 19:24 17.04.2026) የአፍሪካ ጥበብ የሰው ልጅ ቅርስ ጉልህ አካል ነው - የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ የሩሲያ የኪነ-ጥበብ ማኅበረሰብ እና አስተማሪዎች የአፍሪካን ጥበብ ኃይል ማወቅ ጀምረዋል የሚሉት የጉባኤው የቦርድ ሰብሳቢ አማካሪ ያኒና ዱበይካቭስክያ ናቸው፡፡
በሩሲያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ከተዘጋጀው የአፍሪካ ሴቶች የሥነ-ጥበብ ሽልማት የመጨረሻ ዙር ተወዳዳሪዎች
የስዕል አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ የሰው ልጅ ቅርስ አካል የሆነው የአፍሪካ ጥበብ ተዘንግቶ ነበር ብለዋል።
“አፍሪካ ብዙ ጥልቅ እይታዎችን ሰጥታኛለች። በሰዎች መካከል ስላለው ትስስር አዲስ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። በሰዎች እና በተፈጥሮ መካከል ስላለው ግንኙነት አዲስ ግንዛቤ ይዣለሁ። በሰዎች እና በታሪካቸው እና በኋላ ታሪካቸው መካከል ስላለው ትስስርም ጭምር።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X