ሩሲያ እና ዛምቢያ በቅርቡ ከቪዛ ነፃ የጉዞ ስምምነት ይፈራረማሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
17:45 17.04.2026 (የተሻሻለ: 18:33 17.04.2026)

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና ዛምቢያ በቅርቡ ከቪዛ ነፃ የጉዞ ስምምነት ይፈራረማሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በዛምቢያ የሩሲያ አምባሳደር አዚም ያራክሜዶቭ “ሰነዱ በአሁኑ ወቅት በመጨረሻው የመጽደቅ ሂደት ላይ ይገኛል” ሲሉ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
በተጨማሪም ከዛምቢያ ትራንስፖርት ሚኒስትር ፍራንክ ታያሊ ጋር በሁለቱ ሀገራት ዋና ከተሞች መካከል የቀጥታ በረራዎችን ዳግም ስለማስጀመር መወያየታቸውን አክለው ገልፀዋል።
ℹ እንደ መገናኛ ብዙኃኑ ዘገባ ከሆነ በዛምቢያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ዓመታዊ የመንገደኞች ፍላጎትን እንደሚከተለው ይገምታል፦
◻ ወደ 1,000 የሚጠጉ ዛምቢያውያን ተማሪዎች፣
◻ በዛምቢያ የሚኖሩ ከ200 በላይ ሩሲያውያን፣
◻ ከ150 በላይ ቱሪስቶች።
ምሥል፦ ቪክቶሪያ ፏፏቴ፣ ከዛምቢያ ዋነኛ የቱሪስት መዳረሻዎች አንዱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X