ሞሮኮ 2,000 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለጋና ለገሰች

ሰብስክራይብ

ሞሮኮ 2,000 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለጋና ለገሰች

ሞሮኮ ለጋና ያደረገችው ይህ ሁለተኛ ዙር የማዳበሪያ ድጋፍ፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ እና የቆየ ወዳጅነትና ትብብር የሚያንፀባርቅ መሆኑን በጋና የሞሮኮ አምባሳደር ኢማን ዋዲል ገልፀዋል።

እንደ አምባሳደር ዋዲል ገለጻ ድጋፉ፦

ምርታማነትን ያሳድጋል፣

የጋናን የግብርና ዘርፍ የመቋቋም አቅም ያጠናክራል፣

የአቅርቦት መስተጓጎልን እና እየናረ የመጣውን የማዳበሪያ ዋጋ ለመቋቋም ይረዳል።

የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ፤ ሞሮኮ ላደረገችው ወቅታዊ ድጋፍ ምሥጋናቸውን በማቅረብ፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት አንስተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0