የሆርሙዝ ሰርጥ ቢከፈትም በኢራን ላይ የተጣለው የባሕር ገደብ ይቀጥላል - ትራምፕ

ሰብስክራይብ

የሆርሙዝ ሰርጥ ቢከፈትም በኢራን ላይ የተጣለው የባሕር ገደብ ይቀጥላል - ትራምፕ

ገደቡ ከኢራን ጋር ያለን ጉዳይ እስኪያበቃ ድረስ ይተገበራል ሲሉ በማኅበራዊ ገጻቸው ገልጸዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት ኢራን ሰርጡን ሙሉ ለሙሉ ለእንቅስቃሴ ክፍት በማድረጓ ምሥጋናቸውን ካቀረቡ ከደቂቃዎች በኋላ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0