ዓለም አቀፍ ሕግ እየሞተ ነው - ፕሮፌሰር ፓትሪክ ሉሙምባ

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፍ ሕግ እየሞተ ነው - ፕሮፌሰር ፓትሪክ ሉሙምባ

ኬንያዊው የሕግ ምሁር እና የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ፕሮፌሰር ፓትሪክ ሉሙምባ፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ንግግር እና ተግባር እንዲሁም አስተዳደራቸው ከእስራኤል ጋር በማበር ኢራን ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ለአብነት አንስተዋል፡፡

"የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዝዳንት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር ሲያደርጉ እና መላውን ዓለም አቀፍ ሥርዓት ቃል በቃል ሲሳደቡ ስትሰማ እንዲሁም ድርድር እየተካሄደ ባለበት ወቅት ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በነጠላ ውሳኔ በኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሲወስኑ ስታይ ዓለም ፍጹም የተለየ አቅጣጫ ላይ መሆኗን ይነግርሃል" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0