https://amh.sputniknews.africa/20260416/3791303.html
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር“ስፑትኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ገለልተኛ ድምፅ ይዞ ይቀርባል። ለዚህም ነው አብዛኞቹ አፍሪካውያን አሁን ስፑትኒክን የሚያምኑት፣... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T19:44+0300
2026-04-16T19:44+0300
2026-04-16T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3791150_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_1e0f864c23e82615f6b3fbb382a393f1.jpg
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር“ስፑትኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ገለልተኛ ድምፅ ይዞ ይቀርባል። ለዚህም ነው አብዛኞቹ አፍሪካውያን አሁን ስፑትኒክን የሚያምኑት፣ የሚያደምጡት እና አማራጭ ድምፆችን ከስፑትኒክ የሚያገኙት” ሲሉ የጋምቢያ የመረጃ፣ ሚዲያ እና ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ሚኒስትር እስማኤላ ሲሴይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል። ሚኒስትሩ ከ17ኛው የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ዩኒየን ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት ቃል፤ በሚዲያ ዘርፍ ብዝሃ ድምፅ እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል።“አንድ ዜና በተለያዩ መንገዶች ሊብራራ ይችላል። ሁሉም የራሱ አጀንዳ አለው፤ ያ አጀንዳ ደግሞ በእራስህ ፍላጎት የሚመራ ነው። ስለዚህ የተለያዩ እና ብዝሃነት ያላቸው ድምፆች መኖራቸው፣ ስፑትኒክም ወደዚህ ጨዋታ ገብቶ ለአፍሪካውያን ሌላ ድምፅ እና ሌላ እይታ ማቅረቡ ትልቅ ጠቀሜታ አለው” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
2026-04-16T19:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3791150_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_180346a9ca26650f1f801cb3bc465656.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
19:44 16.04.2026 (የተሻሻለ: 19:54 16.04.2026) ‘ሰዎች አማራጭ ይፈልጋሉ፤ ስፑትኒክ ደግሞ አንዱን አማራጭ ያቀርባል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
“ስፑትኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ገለልተኛ ድምፅ ይዞ ይቀርባል። ለዚህም ነው አብዛኞቹ አፍሪካውያን አሁን ስፑትኒክን የሚያምኑት፣ የሚያደምጡት እና አማራጭ ድምፆችን ከስፑትኒክ የሚያገኙት” ሲሉ የጋምቢያ የመረጃ፣ ሚዲያ እና ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ሚኒስትር እስማኤላ ሲሴይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ ከ17ኛው የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ዩኒየን ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት ቃል፤ በሚዲያ ዘርፍ ብዝሃ ድምፅ እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል።
“አንድ ዜና በተለያዩ መንገዶች ሊብራራ ይችላል። ሁሉም የራሱ አጀንዳ አለው፤ ያ አጀንዳ ደግሞ በእራስህ ፍላጎት የሚመራ ነው። ስለዚህ የተለያዩ እና ብዝሃነት ያላቸው ድምፆች መኖራቸው፣ ስፑትኒክም ወደዚህ ጨዋታ ገብቶ ለአፍሪካውያን ሌላ ድምፅ እና ሌላ እይታ ማቅረቡ ትልቅ ጠቀሜታ አለው” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X